App logo

Selam Ayele

@selamayele

1.5K

friends

“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤ እርሷንም እሻለሁ፤ ይኸውም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ውበት አይ ዘንድ፣ በመቅደሱም ሆኜ አሰላስል ዘንድ ነው።” — መዝሙር 27፥4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ “ወደ እርሱ የሚመለከቱ ያበራሉ፤ ፊታቸውም ከቶ አያፍርም።” — መዝሙር 34፥5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ "ብርሃንህንና እውነትህን ላክ፤ እነርሱ ይምሩኝ፥ ወደ ቅድስናህ ተራራና ወደ ማደሪያህ ይውሰዱኝ። ወደ እግዚአብሔር መሠዊያ፥ ጕልማስነቴንም ደስ ወዳሰኛት ወደ አምላኬ እገባለሁ፤ አቤቱ አምላኬ፥ በበገና አመሰግንሃለሁ።" — መዝሙር 43:3-4 ------------ “እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?” — መዝሙር 27፥1 -------------- “ቊንጅና አታላይ ነው፤ ውበትም ይረግፋል፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን የተመሰገነች ናት።” — ምሳሌ 31፥30 ------------- “እኔ የውዴ ነኝ ውዴም የእኔ ነው...” — መኃልየ. 6፥3 ------------- 2ኛ ጴጥሮስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² በዚያን ቀን ሰማያት በእሳት ተቃጥለው ይጠፋሉ፤ የሰማይም ፍጥረት በታላቅ ትኵሳት ይቀልጣል። ¹³ እኛ ግን ጽድቅ የሚኖርበትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር በተስፋ ቃሉ መሠረት እንጠባበቃለን። በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና። ሮሜ 1:16 Only one life, ’twill soon be past, Only what’s done for Christ will last. Be my vision, O Lord of my heart Naught be all else to me, save that you are You my best thought, by day or by night Waking or sleeping, your presence my light Be my wisdom, and you my true word I ever with you and you are with me, Lord You my great Father, and I your true son You in me dwelling and I with you one Riches I heed not, nor vain, empty praise You mine inheritance, now and always You and you only first in my heart High King of heaven, my treasure you are 🇪🇹🇨🇦 🦋🦋🦋 https://www.tiktok.com/@selam_ayele?_t=8ng8ZpcLc9d&_r=1