Make yourself an international product “ሀይቅ ዳር ተሰብስበዉ እንቁራሪቶች አብዝተው ስለጮሁ ሀይቁ የእቁራሪቶቹ ነዉ ማለት አይደለም። ለክብራቸው ሲሉ ዝም ያሉ ብዙ ዓሳዎች ሀይቁ ውስጥ አሉ!”
ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን
ኢሬቻ አደባባይ ✅
ኢድ አደባባይ ✅
መስቀል አደባባይ✅
ወንጌል አደባባይ ✅
just so you know የመሬቱ ታሪካዊ ባለቤቶች ግን ቱፋ ሙና እና ቀጄላ ዶዩ ናቸው::