App logo

Mercy Jesus

@mercyjesus1

877

friends

Romans 8:35 "Who shall separate us from the love of Christ? Shall trouble or hardship or persecution or famine or nakedness or danger or sword?" Psalm 27:4" One thing I ask from the Lord, this only do I seek: that I may dwell in the house of the Lord all the days of my life, to gaze on the beauty of the Lord and to seek him in his temple." John 3:18 "Whoever believes in him is not condemned, but whoever does not believe stands condemned already because they have not believed in the name of God’s one and only Son." Joshua 24:15 "Choose for yourselves this day whom you will serve... But as for me and my household, we will serve the Lord." Jonah 1:9"I worship the Lord, the God of heaven, who made the sea and the dry land." Genesis 35:3 "Then come, let us go up to Bethel, where I will build an altar to God, who answered me in the day of my distress and who has been with me wherever I have gone." “ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚችል ማነው? ችግር ወይስ መከራ? ስደት፥ ወይስ ራብ? ወይስ ራቊትነት፥ ወይስ አደጋ? ወይስ ሰይፍ?” ‭‭ወደ ሮም ሰዎች‬ ‭8‬:‭35‬ ”እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤ እርሷንም እሻለሁ፤ ይኸውም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ውበት አይ ዘንድ፣ በመቅደሱም ሆኜ አሰላስል ዘንድ ነው።“ ‭‭መዝሙር‬ ‭27‬:‭4‬ ‭ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል።” ‭‭ዮሐንስ‬ ‭3‬:‭18 የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ። እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን። ኢያሱ 24:15 በሕሩንና የብሱን የፈጠረውን የሰማይን አምላክ እግዚአብሔርን አመልካለሁ ዮናስ 1:9 “ተነሥተን ወደ ቤቴል እንውጣ፤ እዚያም በመከራዬ ጊዜ ለሰማኝ፣ በሄድሁበትም ስፍራ ሁሉ ላልተለየኝ አምላክ (ኤል) መሠዊያ እሠራለሁ።”” ‭‭ዘፍጥረት‬ ‭35‬:‭3‬ ‭ ❤️❤️❤️ በእግዚአብሔር ምህረት ሰው የሆንኩ የአንድ የተወደደ ሰው ሚስት የአንድ ወንድና የሁለት ሴት ልጆች እናት የምህረቱ ጥገኛ የፍቅሩ ምርኮኛ ❤️❤️ A human being by the mercy of God,The wife of a beloved man,The mother of one boy and two girls,Dependent on His mercy, a captive of His love. ❤️❤️❤️