App logo

Bereket T

@berekettsehay

375

friends

❝መታዘዛችሁ ለሁሉ ተወርቶአልና፤ እንግዲህ በእናንተ ደስ ይለኛል፤ ነገር ግን ለበጎ ነገር ጥበበኞች ለክፉም የዋሆች እንድትሆኑ እወዳለሁ።❞ ሮሜ 16 ፥ 19 ''Satan's greatest success is in making people think they have plenty of time before they die to consider their eternal welfare.'' John Owen ❝በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።❞ ኤፌሶን 6 ፥ 10 ❝እግዚአብሔር ትልቅ ነው፤ በአምላካችን ከተማ በተቀደሰው ተራራ ምስጋናው ብዙ ነው።❞ መዝሙር 48 ፥ 1