App logo

Ebenezer Eyasu

@ab7228

958

friends

ስማቸው በህይወት መዝገብ የተፃፈላቸው አማኝ ድል ነሺዎች ከተዘጋጁላቸው አክሊሎች መካከል የተወሰኑቱ እነሆ:- 👉የህይወት አክሊል (ራዕ 2:11) 👉የፅድቅ አክሊል (2ኛ ጢሞ 4:8) 👉የክብር አክሊል (1ኛጼጥ 5:4) 👉የማይጠፋ አክሊል (1ኛ ቆሮ 9:25-26) 👉የደስታ አክሊል (1ኛ ተሰ 2:19) ከሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆንን ቅዱሳኑ ሆይ:- "እንግዲህ..........በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግስት እንሩጥ" ዕብ 12:1